ሲራ1 ማጠቃለያ ፈተና
የፈተናዎች
የፈተናዎች መመሪያ ደንብ
🗓ፈተናው እሁድ ቀን 10 /12/2018 ከጠዋቱ 12 ⌚️ሰዓት ጀምሮ ለሦስት ቀናት የሚቆይ ሲሆን የሚያበቃው ረቡእ ቀን 13/12/20218 ነው።
📶🕑ለፈተናው የተሰጠው 3 :00 ሲሆን ተማሪው ወደ ፈተናው ከገባበት ሰከንድ ጀምሮ መቁጠር ይጀምራል ።
🚫 ወደ ፈተና ከተገባ በኋላ አቋርጦ መውጣት ውጤት ላይ ችግር ሊፈጥር ስለሚችል ጥንቃቄ ማድረግ ተገቢ ነው፣
1️⃣በአንድ ፈተና ላይ ያላችሁ እድል አንድ ብቻ ነው።
📚 የጥያቄዎቹ ብዛት 45 ሲሆን፤ እያንዳንዱ ጥያቄ ከ2 ነጥብ ይያዛል። በዚህ መልክ ፈተናው ከ90 ይታሰባል።
🔠ጥያቄዎቹ ትክክለኛውን ምረጥ ሲሆኑ፤ ከነሱ ውስጥ ብቸኛውን ትክክለኛ መልስ የያዘውን ፊደ መምረጥ አለባችሁ።
🔊 ለፈተና የተሰጣችሁ ጊዜ ገደብ ከማለቁ በፊት መልሶቻቹን ካላስረከባችሁ ውጤቱ አይመዘገብላቹም።
🚫 በፈተናው ጊዜ ገደብ ውስጥ የፈተናውን ጥያቄዎች ማሰራጨትም ሆነ መወያየት በጥብቅ የተከለከለ ነው።
⏲ ማሳሰቢያ፡ ትክክለኛውን መልስ በተመለከተ፤ የፈተናው ጊዜ ገደብ ካለቀ በኋላ ወደ ፈተናው በመግባት መመልከት የምትችሉ ይሆናል።
🔗 ፈተናውን በመውሰድ ላይ ምንም አይነት ችግር ቢያጋጥማችሁ የቴክኒክ ድጋፍ ክፍል ያናግሩ።
✍ አፍሪካ አካዳሚ
ሲራ1 ማጠቃለያ ፈተና
Attempts allowed: 1
Grade to pass: 45.00 out of 90.00