ሐዲስ1 ማጠቃለያ ፈተና
የሐዲስ1 ፈተና መመሪያ ደንብ
🗓 ፈተናው ቅዳሜ ቀን 02 /01/2019 ከጠዋቱ 12 ⌚️ሰዓት ጀምሮ ለአራት ቀናት የሚቆይ ሲሆን የሚያበቃው ረቡእ ቀን 06/01/2019 ነው ከጠዋቱ 1 ሰኣት ላይ ነው።
⏰ ለፈተናው የተሰጠው 3 :00 ሲሆን ተማሪው ወደ ፈተናው ከገባበት ሰከንድ ጀምሮ መቁጠር ይጀምራል ።
🚫 ወደ ፈተና ከተገባ በኋላ አቋርጦ መውጣት ውጤት ላይ ችግር ሊፈጥር ስለሚችል ጥንቃቄ ማድረግ ተገቢ ነው፣
1️⃣ በአንድ ፈተና ላይ ያላችሁ እድል አንድ ብቻ ነው።
📚 የጥያቄዎቹ ብዛት 40 ሲሆን፤ እያንዳንዱ ጥያቄ ከ2 ነጥብ ይያዛል። በዚህ መልክ ፈተናው ከ80 ይታሰባል።
🔠ጥያቄዎቹ ትክክለኛውን ምረጥ ሲሆኑ፤ ከነሱ ውስጥ ብቸኛውን ትክክለኛ መልስ የያዘውን ፊደ መምረጥ አለባችሁ።
📢 ለፈተና የተሰጣችሁ ጊዜ ገደብ ከማለቁ በፊት መልሶቻቹን ካላስረከባችሁ ውጤቱ አይመዘገብላቹም።
✅ በፈተናው ጊዜ ገደብ ውስጥ የፈተናውን ጥያቄዎች ማሰራጨትም ሆነ መወያየት፣ከኢንተርኔትም ይሁን ከመፅሐፍ መኮረጅ በጥብቅ የተከለከለ ነው።
✔️ ማሳሰቢያ፡ ትክክለኛውን መልስና ውጤት የፈተናው ቀናት ካለቁ በኋላ ፈተናው ሲዘጋ የሚለቀቅ ሲሆን ድጋሚ ወደ ፈተናው በመግባት መመልከትና ክለሳ ማድረግ የምትችሉ ይሆናል።
✅ ፈተናውን በመውሰድ ላይ ምንም አይነት ችግር ቢያጋጥማችሁ የቴክ
المحاولات المسموح بها: 1
الحد الزمني: 3 ساعات
علامة النجاح: 40.00 من أصل 80.00