-
-
maleIcon File SVG
-
femaleIcon File SVG
ክፍት የሆኑ ትምህርቶች
ይህ የዲፕሎማ ፕሮግራም ተማሪዎች በአንድ ዓመት ቆይታ ውስጥ በሁለት ሴሚስተር 12 የሸሪዓ ትምህርቶችን በነፃ እና በርቀት ይማራሉ። ፕሮግራሙን በስኬት ላጠናቀቀ ተማሪ አካዳሚው እውቅና ያለው የዲፕሎማ ምስክር ወረቀት (Certificate) ያበረክታል።


