ክፍት የሆኑ ትምህርቶች

የሸሪዓ ሳይንሶች ዲፕሎማ

ተማሪው በሁለት ሴሚስተር ውስጥ ለአንድ ዓመት 12 የሸሪዓ ትምህርቶችን ነጻና በርቀት የሚማርበት ዲፕሎማ ነው። ካጠናቀቀ በኋላ በሁሉም ትምህርቶች ካለፈ በአካዳሚው የተረጋገጠ የዲፕሎማ ሰርተፍኬት ያገኛል።