የትምህርት መርሀ ግብሮች
ተማሪው ለሁለት ሴሚስተር ለአንድ አመት 12 የሸሪዓ ትምህርቶችን በነጻ እና በርቀት ይማራል፣ በመጨረሻም በሁሉም የትምህርት ዓይነቶች ማለፊያ ውጤት ካመጣ እውቅና ያለው የምስክር ወረቀት የማግኘት መብት አለው።
የአፍሪካ አካዳሚ የ ሸሪአ ትምህርትን ያስተምራል ፣ በተለይ ለመርሃግብሩ የተዘጋጁትን ስድስት ኮርሶች እንደሚከተለው ያስተምራል-
ሙስሊሙ ማህበረሰብ ስለ ሃይማኖቱ እና የአኗኗር ዘይቤው ማወቅ ያለበትን በጣም አስፈላጊና አንገብጋቢ በሆኑ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ የተለያዩ አጫጭር ስልጠናዎች ናቸው፡፡ ተማሪው በየትኛውም ሰአት ተመዝግቦ መማር ይችላል፣እንዲሁም ማለፊያ ውጤት ካመጣ የምስክር ወረቀቱን ወዲያው መውሰድ ይችላል፡፡
የምስክር ወረቀቶች ብዛት
የአገሮች ብዛት
ሁሉም ተሳታፊዎች
የወንዶች ብዛት
የሴቶች ቁጥር
የተመራቂዎች ብዛት
ሼይኽ ኑረላህ ሐሚዲን አብዱሰመድ
ሼኽ ሼይኽ ያዕቁብ መሐመድ ሀሰን
ሸይኽ/ ሰዒድ ሙስጠፋ
ሼይኽ ሙሐመድ ዘይን ዘህረዲን
ሸይኽ/ ሙሐመድ ሐሚዲን
ሼኽ ሼይኽ ባህሩ ኡመር ሽኩር
ሼይኽ አብዱለጢፍ ጦሃ ሙሐመድ
ሼይኽ ሙሐመድ ፈረጀ መይግኑ
በነጻ፣ በርቀት እና በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀ የመጀመሪያው የሸሪዓ ትምህርት አካዳሚ ነው።
በሚቀጥሉት ድግግሞሾች
በኩል በአፍሪካ ቻናሎች ገጽ ላይ ይከተሉን
Nilesat 11554 V 27500
Eutelsat 7B 12604 V
Eutelsat 16 A freq:10804 S/r: 30000
© 2024 Amharic | Africa Academy