የሸሪዐ ዲፕሎም ፕሮግራም

“ዲፕሎማ በሸሪዓ ትምህርት፡ ተማሪው ለሁለት ሴሚስተር ለአንድ አመት 12 የሸሪዓ ትምህርቶችን በነጻ እና በርቀት ይማራል፣ በመጨረሻም በሁሉም የትምህርት ዓይነቶች ማለፊያ ውጤት ካመጣ እውቅና ያለው የምስክር ወረቀት የማግኘት መብት አለው።

የትምህርት አወሳሰድ ዘዴውን በዝርዝር የሚያብራራ ፋይል ለማውረድ

በዲፕሎም መርሀ ግብር የሚሰጡ ትምህርቶች

የአፍሪካ አካዳሚ የ ሸሪአ ትምህርትን ያስተምራል ፣ በተለይ ለመርሃግብሩ የተዘጋጁትን ስድስት ኮርሶች እንደሚከተለው ያስተምራል-

የፕሮግራሙ ትምህርታዊ ይዘት፡-

ተማሪው በዲፕሎማ የትምህርት ጉዞው ወቅት፡-

የሚነበቡ ገጾች
0
ሰዓታት ቪዲዮ እና ድምጽ ትምህርቶች
0
የመመዘኛ ጥያቄዎችን ያገኛል
0