አጫጭር ኮርሶች

ሙስሊሙ ማህበረሰብ ስለ ሃይማኖቱ እና የአኗኗር ዘይቤው ማወቅ ያለበትን በጣም አስፈላጊና አንገብጋቢ በሆኑ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ የተዘጋጁ የተለያዩ አጫጭር ስልጠናዎች ናቸው፡፡ ተማሪው በየትኛውም ሰአት ተመዝግቦ መማር ይችላል፣እንዲሁም ማለፊያ ውጤት ካመጣ የምስክር ወረቀቱን ወዲያው መውሰድ ይችላል፡፡

እርስዎ ማድረግ የሚጠበቅብዎት

“በቀላል እርምጃዎች እና ከየትኛውም ቦታ ሆነው ኢስላማዊ የሸሪዐ ትምህርቶችን በቀላሉ እና በተመቻቸ ሁኔታ መማር ይችላሉ።

ዌብሳይታችን ላይ አካውንት መክፈት

አጫጭር ኮርሶች ያሉበት ገጽ ላይ መግባት

ከአጫጭር ኮርሶች መማር የሚፈልጉትን መምረጥ

ሰብስክራይብ በማድረግ(ኮርሱ ላይ በመመዝገብ)የትምህርት ጉዞዎን መጀመር

በኮርሱ መጨረሻ ላይ የምስክር ወረቀትዎን መውሰድ

ለትምህርት ክፍት የሆኑ ኮርሶች